Our company was incepted and subsequently implemented in 2005 where the owners having acquired a good amount of experience in the travel and tour industry, saw the need to have adequate and effective vehicle rent services in the market. Thus Yoye Two 7 was created.
ዮዬ ቱ 7 ድርጅታችንን ለመክፈት ያነሳሳን በጎዞና ጉብኝት ኢንዱስትሪው ላይ ያለን ሰፊ ልምድ፣ እንዲሁም በቂ፣ ቀልጣፋና ስኬታማ የመኪና ኪራይ አገልግሎት አስፈላጊነትን በመገንዘብ ነው፡፡ እነሆ ዮዬ ቱ 7 በ 1997 ተመሰረተ፡፡
By working hard we have built our fleet from year to year and have reached a point where we can safely say that your need for any and all type of vehicle rent in the city can be accommodate through our services.
ከዓመት ዓመት ባከናወንነው ጠንካራ ሥራ የመኪናዎቻችንን ቁጥር እየጨመርን የመጣን ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በምንሰጠው አገልግሎት አማካኝነት በከተማ ውስጥ ለሚኖርዎት ለማንኛውም አይነት ጉዳይ የሚያገለግሉ መኪናዎችን የማቅረብ ሙሉ ብቃት ላይ እንገኛለን፡፡
We are constantly striving to better our services by upgrading our list of services as well as listening to feedback from our clients on how we could do better. In addition to that we have also a range of packages and custom detailed services that can work for an individual, a group of people, companies, CSO’s, businesses as well international organizations.
የአገልግሎት አድማሳችንን በማስፋትና ከደንበኞቻችን የምንገኘውን አስተያየት በመቀበል አገልግሎታችንን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻሻልን እንገኛለን፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ለግለሰቦች፣ በቡድን ለሚመጡ ደንበኞችች፣ ለድርጅቶች፣ ለማሕበራዊ አገልግሎት ድርጅቶች፣ ለንግድ ተቋማትና አለማቀፍ ድርጅቶች የሚሆኑና እንደየሁኔታው የሚያገለግሉ የተለያዩ የአገልግሎት መስመሮች አሉን፡፡
Some of the best known business establishments of Yoye Two7