We have a wide range of flexible services that cater to your varying needs and have organized them under our range of vehicle and the services that they can provide.
የመንሰጣቸውን አገልግሎቶች በጣም ብዙ ሲሆኑ እንደሚፈለገው መኪና አይነትና እንደሚፈለገው አገልግሎት አይነት የተደራጀ ነው፡፡
We are the premiere destination to get 0 Miles vehicles from across the world. Our company has a proven record in terms of providing clients with professionally delivered vehicles duty free as well as duty paid in the most efficient process. Our process for delivering your orders is transparent and prompt, thus you can quickly gauge the status for your queries.
በመኪና አስመጪነት በተለይም 0 ማይል በሆኑ አዲስ መኪኖች ድርጅታችን ጥሩ ዝና እያካበተ ነው:: በደንኞቻችን የተመሰከረ ሥርዓት ያለን ሲሆን ይህም ሥርዓት ቀረጥ የተከፈለባቸው ሆነ ከቀረጥ ነፃ የሆኑትን መኪኖችን በጊዜና በሥርዓት እናስረክባለን::
Whether you want to get around the city or have a relative or guest which needs to use small to medium cars to move around the city then we have the most suitable range of cars from the small Toyota Vitz to Toyota Corollas. You can look through our range of intercity cars and choose the ones that you like.
በከተማው ውስጥ ለመዘዋወር ፍላጎት ካለዎት አልያም አነስተኛ ወይም መካከለኛ መኪና በመጠቀም በከተማ ውስጥ ለመዘዋወር የሚፈልግ ዘመድ/እንግዳ ካለዎት ለዚህ ተስማሚ የሆኑና ከአነስተኛዎቹ ቶዮታ ቪትዝ ጀምሮ እስከ ቶዮታ ኮሮላ ያሉ መኪናዎችን እናቀርባለን፡፡ ለከተማ ውስጥ ግልጋሎት የሚሰጡትን መኪናዎቻችን በመመልከት የወደዱትን መምረጥና መጠቀም ይችላሉ፡፡
Whether it be a wedding or have high level VIP guests our fleet of saloon cars feature both classic old cars as well as sleek and modern day business saloons that are perfect for your clients needs. In addition to that we also offer dedicated chauffeur services for clients that have need for professional drivers that fit their busy schedules.
ለሠርግ ወይም ታላቅ እንግዳ ቢኖርዎት ለዚሁ አገልግሎት የሚሆኑ ምቹና የጥንት እንዲሁም ሰፋፊ ዘመናዊ መኪናዎችን እናቀርባለን፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የደንበኞቻችንን የሠራ ጫና ለመቀነስ ላቅ ያለ የሙያ ብቃት ያላቸውንና ትጉ የሆኑ ሾፌሮችንም እናዘጋጃለን፡፡
Fancy a trip across various sites in Ethiopia? Then we have the perfect fleet of 4X4 Vehicles that can take any and all terrain and get you to your desired destination through the relatives ease. An ease you can get to when you know you are driving with a well serviced and tough enough vehicles.
በኢትዮጲያ ውስጥ ወደሚገኙ ወደተለያዩ ቦታዎች መሄድ አስበዋል? እንግዲያውስ ለተላያዩ መልከዓ ምድራዊ ሁኔታ ተስማሚ የሆኑ አያሌ 4X4 መኪናዎቻችን የፈለጉት ቦታ ሊያደርስዎት ዝግጁ ናቸው፡፡ እነዚህ መኪናዎቻችን ጠንካራና ጊዜውን ጠብቆ አግባብ ያለው ምርመራ የሚደረግላቸው በመሆናቸው የሚፈልጉበት ቦታ ያለምንም እክል ያደርስዎታል፡፡
We are equipped with a fleet of loaders, trucks and other related vehicles that are and will be servicing our client’s needs for vehicles geared for the construction industry. These heavy machineries are capable of catering to the most demanding needs stemming from the booming industry found in and around the country. We are also importing various types of construction machineries and as such we are guaranteed to provide a complete solution for your construction needs.
ለግንባታው ኢንዱስትሪ ተስማሚ የሆኑ አያሌ ጫኝና ገልባጭ መኪናዎች እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ መኪናዎቻችን ደንበኞቻችን ለማገልገል ዝግጁ ናቸው፡፡ እነዚህ ትላልቅ ተሸከርካሪዎች በአገሪቱ ውስጥና ዙሪያ እያተስፋፋ ላለው ኢንዱስትሪ ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ለማሟላት ብቁ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አያሌ የግንባታ ማሽኖችን ከሀገር ውጪ በማስገባት ላይ በመሆናችን የግንባታ ፍላጎትዎን ሙሉ በሙሉ እንደምናሟላ እርግጠኞች ነን፡፡
Our company’s fleet is also equipped with a number of specialist vehicles that can be used for transportation, construction and various other fields. These vehicles will have flexible payment systems and come with a range of choices.
Among these packages we have a fleet of jet skis and motor boats, which we have available for rent across the country. In conjunctions with these vehicles we also offer packages which are specially designed for the most effective and exhilarating experiences in different parts of the country.
ድርጅታችን በተጨማሪም ለትራንስፖርት፣ ግንባታና ሌሎች ጉዳዮች የሚያገለግሉ ልዮ ልዮ ተሸከርካሪዎችን ያቀርባል፡፡ እነዚህ ተሸከርካሪዎች እንደየሁኔታው የሚለዋወጥ የክፍያ ሀኔታና ብዙ አማራጮች አሏቸው፡፡
ከነዚህ አማራጮች መካከል የውሃ ላይ የሞተር ጀልባዎች ሲገኙበት፣ እነዚህንም በሀገር ውስጥ ለሚደረጉ ጎዞዎች መከራየት ይቻላል፡፡ ከነዚህ አማራጮች በተጓዳኝ በሀገሪቷ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለየት ባለ መልኩ የተዘጋጁ፣ ስኬታማና አስደሳች ልምምዶችን የሚያገኙባቸው አማራጮችንም እናቀርባለን፡፡
We have a sister company in HEARTETHIOPIA where we provide a series of complete and extensive tour packages which will offer you a different perspective into what Ethiopia has to offer in terms of terrain, history, culture and people. These tour packages will also include the provision of hotel booking and reservation services for our clients.
በ HEARTETHIOPIA እህት ኩባንያችን አማካኝነት ሁለገብና ሰፊ የጉብኝት አማራጮች ያሉን ሲሆን የኢትዮጲያን መልከዓ ምድር፣ ታሪክ፣ ባህልና ሕዝቦች ለየት ያለ ዕይታን የሚያስቃኝ ነው፡፡ ይህ የጉብኝት አማራጭ ለደንበኞቻችን የሆቴል መያዝንም ይጨምራል፡፡
And as an encompassing series of services our company is also equipped to provide guest house rent and commission agent services which will cater for any and all of our client’s needs coming into the country for business or pleasure. For more details on the range of services in this category check out our sister company’s website HEARTETHIOPIA.
ሁሉን አቀፍ የሆነውና ዘርፈ ብዙ የሆነው ድርጅታችን ከሌሎች ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ የእንግዳ ማረፊያ ማከራየት ሥራን ይሰራል፡፡ በተጨማሪም ለሥራም ይሁን ለመዝናናት ከሀገር ውጪ ለሚመጡ ደንበኞቻችን ማንኛውንም አይነት ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት የኮሚሽን ሥራን በውክልና እንሰራለን፡፡ በዚህ ዘርፍ ያሉትን አገልግሎቶቻችንን በበለጠ ለማወቅ የእህት ኩባንያችን HEARTETHIOPIA ን ድረ-ገጽ መመልከት ይችላሉ፡፡
Linea Italia® Kitchenware, the best choice for your kitchen! For more information, please contact our sales team.
Linea Italia® ልዩ ልዩ የወጥቤት እቃዎች፤ ለተጨማሪ መረጃ ደውለው ያነጋግሩን!















